Get us On PlayStore
We are dedicated to helping you
Download our Applications on Playstore
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mobisoft.menge.book
3M የኢትዮጵያ የመንጃ ፍቃድ መማሪያ ለመንጃ ፈቃድ ተማሪዎች ፣ ለአሽከርካሪዎች እና ለመካኒኮች በደንብ የተዘጋጀ መተግበሪያ ነው ፡፡
ይህ የመንጃ ፈቃድ መማሪያ መተግበሪያ በኢትዮጵያ የመንገድ ትራንስፖርት ባለስልጣን መመሪያዎች መሠረት በኢንጂነሮች እና ልምድ ባላቸው የመንጃ ፈቃድ አሰልጣኞች የተዘጋጀ ነው ፡፡
❖ የሁሉንም የመንጃ ፈቃድ ካታጎሪ ደረጃ ትምህርቶችን ይዟል።
❖ የሁሉም የመንጃ ፈቃድ ትምህርቶች ይዟል።
ለአብነት
▶ ዓለም አቀፍ የማሽከርከር ደንቦች ፣ ምልክቶች እና የትራንስፖርት ህጎች
▶ የተሽከርካሪ ዋና ክፍሎች ፣
▶ የተሽከርካሪ ጥገና ፣
▶ የተሽከርካሪ ምርመራ ፣
▶ የተሽከርካሪ ብልሽት መላ ፍለጋዎች ፣
▶ የማሽከርከር ሥነ-ባህሪ
▶ የማሽከርከር ስልት ፣
▶ የጉዞ ሪፖርቶች እና መረጃዎች አያያዝ
▶ የስራ ላይ ደህንነት
▶ የህዝብ መኪና አሽከርካሪዎች ለ ደረጃ 3,4 እና 5 የህዝብ መኪና አሽከርካሪዎች ልዩ ሥልጠና
▶ የደረቅ ጭነት መኪና አሽከርካሪዎች ለ ደረጃ 3,4 እና 5 ልዩ ሥልጠና
▶ የፈሳሽ ጭነት መጓጓዣ (የቦቴ) አሽከርካሪዎች ልዩ ሥልጠና
▶ ስለ ሞተር ሳይክል አንዳንድ እና
▶ በትራንስፖርት ባለሥልጣን የተሰጡ የመንጃ ፈቃድ ፈተናዎችን የያዘ መተግበሪያ ነው።